በክልል፣ ዞን፣ ወረዳ እና ከተማ አስተዳደሮች የሚካሄደውን የመንግሥት ሠራተኞች ቆጠራና የሰው ሀብት (HR) ማረጋገጫ በዘመናዊ መንገድ መከታተያ ሲስተም።
ተግባር ጀምርስታቲስቲሺያኖችን በዞኖች፣ ወረዳዎችና ተቋማት በመመደብ የየቀኑን የመቁጠር ዒላማ (በቀን 20 ሠራተኞች) የመስጠትና የመቆጣጠር ሥርዓት።
በየቀኑ የተቆጠሩና ያልተቆጠሩ (ቀሪ) ሠራተኞችን ብዛት በስርዓቱ በመመዝገብ የአፈፃፀም ፐርሰንትና ደረጃን መከታተያ።
የተቋማት የሰው ሀብት (HR) ክፍሎች በየቀኑ ያጸደቁትንና ቀሪ ያላጸደቁትን መረጃ በቅጽበት በማየት ማረጋገጫ መስጫ ገጽ።